በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ::

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ የድጋፍ ስርጭቱ ሊካሄድ የሚችለው መንግስት ከስጋት ነጻ ናቸው ብሎ ለይቶ ፈቃድ በሰጠባቸው ቦታዎች ብቻ መሆኑ ተገልጽዋል፡፡

መንግስት በአሁኑ ሰአት በትግራይ ክልል ለተቸገሩ ወገኖች የሰብአዊ ድጋፍ እያደረገም መሆነ ተመልክቷል።

መንግስት ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ ተቋማት ወታደራዊ ጥበቃና እጀባ እንደሚደረግላቸውና በሚያደረግላቸው ጥበቃ አማካኝነት ድጋፍቸውን ማድረስ ይችላሉ መባሉም ታውቋል። መረጃው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬቴሪያት ነው፡፡