የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ቢቢሲ በሰበር ዜና አስነብቧል።

የ42 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ማክሮን የበሽታው ምልክት ከታየባቸው በኋላ በተደረገላቸው ምርምርራ ነው በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያስታወቀው።

ፕሬዝዳንቱ ለ7 ቀናት እራሳቸውን ያገላሉ ተብሏል።#አዲስ_ነገር #Whatsnew_ebs