ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ባልታወቁ ታጣቂዉች በመኖሪያ ቤታቸዉ ዛሬ ተገደሉ።

#አዲስ_ነገር የሄቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ባልታወቁ ታጣቂዉች በመኖሪያ ቤታቸዉ ዛሬ ተገደሉ። ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ክላውዴ ጆሴፍ በተደረገዉ ጥቃት የሃገሪቷ ቀዳማዊ እመቤት ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ገለጸዋል። ምንጭ፡ ቢቢሲ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን። Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision#ኢቢኤስ#EBS