የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ

የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጋራ ለመስራት ተሰማሙ።ሚኒስቴር መ/ቤቱ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት የውኃ እጥረት ለገጠማቸው አካባቢዎች ውኃ እንዲያገኙ ለመስራት መሆኑን ገልጿል።በአፋርና አማራ ክልሎች የወደሙ የውሃ መሰረተ ልማቶችን መጠገን መጀመሩን አስታውቋል።

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።

Telegram: https://t.me/ebstvworldwide

Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision