አዲስ ነገር – የሰላም ምሰሶ በሰላም ቀን

ነገ በሚከበረው የሰላም ቀን ላይ የሰላም ምሰሶ እንደሚተከል ተገለጸ

በእለቱ “የሰላም ጎዳና“ የሚሰየም ሲሆን ቀኑን ለማክበር የአምስት ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ እንደሚካሄድና የኪነጥበብ ዝግጅቶችና የፓናል ውይይቶችም ይከናወናሉ ተብሏል።”ሰላም ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበረው የሰላም ቀን ላይ ሰላምን ለሚሰብኩና ለሰላም መስፈን አስተዋጻኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና እንደሚሰጥም የሰላም ሚኒስቴር በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New