አዲስ ነገር – የአፈር ማዳበሪያ

ለ2015/16 የምርት ዘመን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገውን የአፈር ማዳበሪያ በማጥናት ከወዲሁ የግዢ ጨረታ ማውጣቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ተከታታይ ዓመታት ውስጥ በአጠቃላይ ከ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን በላይ የአፈር ማደባሪያ በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተጓጉዟል። በዚሁ ሂደት 24 ግዙፍ መርከቦች፣26 ሺህ ተሽከርካሪዎች፣202 ባበቡሮች ስራ ላይ የዋሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 12 በመቶ የሚሆነው የአፈር ማዳበሪያ በባቡር ትራንስፖርት የተጓጓዘ ነው።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New