አዲስ ነገር – አዲስ በረራ ወደ አማን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካከለኛው ምስራቅ 13ኛ መዳረሻ ወደሆነችው የዮርዳኖሷ ዋና ከተማ አማን ለመጃመሪያ ጊዜ የቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡

ይህ በረራ ለአየር መንገዱ 129 አለም አቀፍ መዳረሻው ነው።የሀይማኖት ብሎም የባህልና መሰል የቱሪዝም መዳረሻ ናት ወደ ተባለችው አማን በሳምንት ሶስት ጊዜ እንደሚበርም ሰምተናል።ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደሚኖሩባት ዮርዳኖስ የተጀመረው ይህ በረራም ከኢትዮጵያ ባለፈ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋር ጥሩ ትስስር ለመፍጠር ይረዳል ተብሏል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New