አዲስ ነገር – ኔቶ

#የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት “ኔቶ ” በርካታዎቹ አባል አገራት ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለማድረግ ከማይችሉበት ደረጃ መድረሳቸውን ተናግሯል ። ከኔቶ አባል አገራት ውስጥ 20 ዎቹ አገራት ለዩክሬን አንዳች የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለማድረግ እንደማይችሉ ነው የተሰማው :: ይሁን እንጂ እንደ አሜሪካ ፣ጀርመን ፣ ፈረንሣይ ያሉ ታላላቆቹ የኔቶ አባል አገራት ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል አቅም አላቸው መባሉን አር ቲ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New