አዲስ ነገር – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና አንቶኒ ብሊንከን

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ተናግረዋል።ለአስርት አመታት የቀጠለውን የሁለቱን አገራት አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መወያየታቸውንም ጠቁመዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዜና መግለጫ እንደሚለው ከሆነ ደግሞ በቅርቡ ለሰሜን ኢትዮጵያ ሰላም የተደረሰው ስምምነት ውጤታማ መሆኑ እንዳስደሰታቸው ብሊንከን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገልፀውላቸዋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New