SMS Guide

> እሁድን በኢቢኤስ 

በእሁድን በኢቢኤስ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለመመለስ ወደ 7696  በመጀመሪያ E  ብለው ከጻፉ በሁዋላ አንድ ክፍተት በመስጠት እና መልሶትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ:: 

> ምርጡ ገበታ

በምርጡ ገበታ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696  በመጀመሪያ ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት  ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::

> የቤተሰብ ጨዋታ 

በቤተሰብ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696  በመጀመሪያ YC  ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት  ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::

> ቅዳሜ ከሰዓት

በቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ ለመታደም ወደ 7696  በመጀመሪያ KK  ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት  ከሰጡበሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ ::ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::

> ታገቢኛለሽ ወይ?

ለታገቢኛለሽ ወይ ፕሮግራም ለመመዝገብ ወደ 7696  በመጀመሪያ ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት  ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ ::  ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::

> እንተዋወቃለን ወይ?

በእንተዋወቃለን ወይ? ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696  በመጀመሪያ EN  ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት  ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::