የአፍሪካ ህብረት የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተናጠል እመረምራለሁ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሟል፡፡

የአፍሪካ ህብረት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በትግራይ ተፈፀመ የተባለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተናጠል እመረምራለሁ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሟል፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ

Read more

ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው ተብሏል፡፡

ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ24 ሚሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

Read more

የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜን ተከትሎ በጥሞና ጊዜው ሚዲያዎች ማንኛውንም ምርጫ ተኮር እንቅስቃሴዎችን ማሰራጨት አይፈቀድላቸውም፡፡

የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ ተከትሎ በጥሞና ጊዜው የመገናኛ ብዙሀን ተቋማት ማንኛውንም ምርጫ ተኮር እንቅስቃሴዎችን ማሰራጨት አይፈቀድላቸውም ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

Read more

የቡድን ሰባት ሀገራት በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ሁኔታዎች ሊመቻቹ ይገባል እያሉ ነው፡፡

ከሰሞኑ በብሪታኒያ ስብሰባ የተቀመጡት #የቡድን_ሰባት ሀገራት በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ሁኔታዎች ሊመቻቹ ይገባል እያሉ ነው፡፡የቡድን ሰባት ሀገራት እንደሚሉት የመንግሥታቱ ድርጅት

Read more

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት የመታሰቢያ ሐውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተነገረ፡፡

ከሁለት ዓመት በፊት በተከሰተው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት ኢትዮጵያዊያን የመታሰቢያ ሐውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተነገረ፡፡የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እንዳስታወቀችው

Read more