ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ የሚያደርሱ ደንበኞቹን የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ ለማድረግ ማቀዱን አፕል አስታወቀ።

ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ የሚያደርሱ ደንበኞቹን የሚለይ ቴክኖሎጂ በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ላይ ይፋ ለማድረግ ማቀዱን አፕል አስታወቀ። በአይፎን ስልካቸዉን

Read more

በቻይና የጎርፍ መጥለቅለቅ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ300 ሲያልፍ በርካቶች አሁንም የደረሱበት አልታወቀም፡፡

በቻይና በቅርቡ ተከስቶ በነበረው የጎርፍ መጥለቅለቅ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ300 ሲያልፍ በርካቶች አሁንም የደረሱበት አልታወቀም፡፡እጅግ የከፋው አደጋ የደረሰው የሄናን ግዛት

Read more

ሶስተኛዉ የኮቪድ-19 ክትባት እስከ መጪው መስከረም መገባደጃ ድረስ እንዲገታ የዓለም ጤና ድርጅት ጠይቋል።

ሶስተኛዉ የኮቪድ-19 ክትባት እስከ መጪው መስከረም መገባደጃ ድረስ እንዲገታ የዓለም ጤና ድርጅት ጠይቋል።ይህ ሲሆን በሁሉም አገራት 10 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን

Read more

ሱዳን የቀድሞ የሀገሪቱ መሪ ላይ የጦር ወንጀል ክስ እንዲከፈትባቸው ፍላጎት እንዳላት ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ አስታወቀች፡፡

ሱዳን የቀድሞ የሀገሪቱ መሪ ኦማር አል-በሽር ላይ በዓለምአቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የጦር ወንጀል ክስ እንዲከፈትባቸው ፍላጎት እንዳላት ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ አስታወቀች፡፡

Read more