የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የመታወቂያ አሰጣጥ ስርዐትን በተመለከተ መመሪያ አውጥቷል።

የመመሪያው ዋና ዋና ሀሳቦችጊዜያዊ መታወቂያ እንዲወስዱ የማይገደዱ ሰዎች እና ስለ ጊዜያዊ መታወቂያ አሰጣጥ ስርዓት1. ጠቅላላ1) የነዋሪነት መታወቂያ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ ፓስፖርት

Read more

በቡራዩ ከተማ በድብቅ ሲመረት የነበረና “ባትማን” የተባለ ስናክ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል።

በቡራዩ ከተማ በድብቅ ሲመረት የነበረና “ባትማን” የተባለ ስናክ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል።በህገወጥ መንገድ ንጽህና በጎደለው ቦታ ሲመረት የነበረ የምግብ ዘይትም

Read more

የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ የቦብ ማርሌ ልጅን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሙዚቀኞች የሚሳተፉበት ኮንሰርት ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለጸ።

የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ የቦብ ማርሌ ልጅ ጁሊያን ማርሌን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሙዚቀኞች የሚሳተፉበት ኮንሰርት ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለጸ።

Read more

የፕሮፌሰር መስፍን ወልድደማሪያም ፋውንዴሽን በይፋ ተመሰረተ፡፡

ፋውንዴሽኑ መምህር ተመራማሪ የሰብአዊ መብት ተሟጋች እንዲሁም ደራሲ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በህይወት ዘመን ላበረከቱት አስተዋጽኦ እንዲሁም ራእያቸውን ለማስቀጠል መመስረቱ ተንግሯል፡፡

Read more