SMS Guide
> እሁድን በኢቢኤስ
በእሁድን በኢቢኤስ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለመመለስ ወደ 7696 በመጀመሪያ E ብለው ከጻፉ በሁዋላ አንድ ክፍተት በመስጠት እና መልሶትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::
> ምርጡ ገበታ
በምርጡ ገበታ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696 በመጀመሪያ M ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::
> የቤተሰብ ጨዋታ
በቤተሰብ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696 በመጀመሪያ YC ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::
> ቅዳሜ ከሰዓት
በቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ ለመታደም ወደ 7696 በመጀመሪያ KK ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት ከሰጡበሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ ::ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::
> ታገቢኛለሽ ወይ?
ለታገቢኛለሽ ወይ ፕሮግራም ለመመዝገብ ወደ 7696 በመጀመሪያ T ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::
> እንተዋወቃለን ወይ?
በእንተዋወቃለን ወይ? ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ወደ 7696 በመጀመሪያ EN ብለው ከጻፉ እና አንድ ክፍተት ከሰጡ በሁዋላ ስሞትን በመፃፍ ይላኩ :: ለበለጠ ገለፃ ምስሉን ይመልከቱ::