International

InternationalNews

አሜሪካ ወታደራዊ ጫናዋን አቅልላ ወደቦቿ ላይ የጣለችውን እገዳ የምታነሳ ከሆነ፣ ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን በሰባት ቀናት ውስጥ ለመክፈት ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች።

Read More
InternationalNews

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩዋንዳ የሚደገፈው የኤም 23 አማፅያን ቡድን በኮንጎ ማዕድን አውጪዎች ላይ አሰቃቂ ጥቃት በማድረስ የማዕድን ዘረፋ እየፈጸመ ነው አለ።

Read More
InternationalNews

የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት ሊ ጄ ምዩንግ ሀገራቸው በሆርሙዝ ባህር አካባቢ በሚካሄዱ ማናቸውም ቀጥታ ጦርነቶች ውስጥ የሚሳተፉ ተዋጊ ወታደሮችን እንደማትልክ በይፋ

Read More
InternationalNews

ሩሲያ ቀደም ሲል ለጦር ልምምድ ይውሉ የነበሩ የመለማመጃ ሚሳኤሎችን በማሻሻል በዩክሬን ላይ የምታደርገውን የባሊስቲክ ሚሳኤል ጥቃት በከፍተኛ ደረጃ ማጠናከሯ ተገለጸ።

Read More
InternationalNews

የትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ከኢራን ጋር በከባድ ጦርነት ውስጥ በምትገኝበት በአሁኑ ወቅት፣ ለሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተመድ ስብሰባን እንዲታደሙ ቪዛ ፈቅዷል። በዚህ

Read More
InternationalNews

የአሜሪካ መንግሥት በቁጥር 50 የሚደርሱ F35 ዘመናዊ የጦር ጄቶችን ለሳዑዲ አረብያ ለመሸጥ ወሰነ። አሜሪካ ለሳዑዲ አረብያ ይሄን ያህል ዘመናዊ የጦር

Read More
InternationalNews

የአሜሪካ መንግሥት በቁጥር 50 የሚደርሱ F35 ዘመናዊ የጦር ጄቶችን ለሳዑዲ አረብያ ለመሸጥ ወሰነ። አሜሪካ ለሳዑዲ አረብያ ይሄን ያህል ዘመናዊ የጦር

Read More
InternationalNews

የጌትስ ፋውንዴሽን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዓለም ዙሪያ ተደራሽ እንዲሆን በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት አንድ ቢሊዮን ዶላር ሊመድብ መሆኑን አስታወቀ። ፋውንዴሽኑ

Read More
InternationalNews

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2025 አመት ከፍተኛ ከውጭ የሚላክ ገንዘብ (ሬሚታንስ) ካገኙ የአፍሪካ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ 4ኛ ደረጃ መያዟን አንድ ሪፖርት አመለከተ።

Read More
InternationalNews

የቀድሞው የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንና ሌሎች የአውሮፓ የደህንነት ባለስልጣናት የተጓጓዙበት የባቡር መስመር ከአፍታ በኋላ በሩሲያ ጥቃት ተፈፀመበት። የብሪታንያው የቀድሞ

Read More