EthiopiaNews

ባህርዳር ዩንቨርስቲ የክብር እና የአድናቆት ሽልማት አገኘ

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በ10ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሀግብሩ 38 ድርጅቶችና ተቋማትን ተሸላሚ አድርጓል።

በዚህ ሽልማት መርሀግብር የባህር ዳር ዩንቨርስቲ የዘንድሮ የክብር ና የአድናቆት ተሸላሚ አድርጎታል ::

የኢፌዴሪ ርዕሰብሔር ና የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደው ስነስርዓት ነው ይህ የተገለፀው ::