EthiopiaNews

በአሁኑ ወቅት በ136 የዓለም ሀገራት ላይ የጉዞ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ 6 ወራቶች ወደ ሴራሊዮን ፣አውስትራሊያን ቬትናምና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ነው አዲስ የበረራ አገልግሎት እጀምራለሁ ብሏል።

አየር መንገዱ እስከሚመጣው የፈረንጆቹ 2035 ዓ.ም አጠቃላይ የመዳረሻ ከተሞች ቁጥሩን ወደ 207 ለማድረስና ያሉትን የአውሮፕላን ቁጥርም ወደ 271 ከፍ ለማድረግ ማቀዱን አስታውቋል።