News

News

አዲስ ነገር – የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሱዳን የቀጠለውን ግጭት ተከትሎ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ህዝብ ለከፋ ረሀብ ሊጋለጡ ይችላሉ ተብሎ ተሰግቷል፡፡

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሱዳን የቀጠለውን ግጭት ተከትሎ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ህዝብ ለከፋ ረሀብ ሊጋለጡ ይችላሉ ተብሎ ተሰግቷል፡፡ ተቋሙ እንደሚለው

Read More
News

አዲስ ነገር – የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኤጀንሲ በአውሮፓ ትልቁ የሆነው በዩክሬን የሚገኘው የዛፓሮዢያ የኒውክለር ጣቢያ ደህንነት ጉዳይ አሳስቦኛል አለ።

🇺🇦#ዩክሬን : የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኤጀንሲ በአውሮፓ ትልቁ የሆነው በዩክሬን የሚገኘው የዛፓሮዢያ የኒውክለር ጣቢያ ደህንነት ጉዳይ አሳስቦኛል አለ። የሩሲያ አስተዳዳሪዎች

Read More
News

አዲስ ነገር – የሱዳን ተፈላሚ ኃይሎች ሌላ አዲስ ለ7 ቀናት የሚፀና የተኩስ ማቆም ለማድረግ ከስምምነት መድረሳቸውን ደቡብ ሱዳን አስታወቀች ።

የሱዳን ተፈላሚ ኃይሎች ሌላ አዲስ ለ7 ቀናት የሚፀና የተኩስ ማቆም ለማድረግ ከስምምነት መድረሳቸውን ደቡብ ሱዳን አስታወቀች ። የደቡብ ሱዳን የውጭ

Read More
News

አዲስ ነገር – የመንግስታቱ ድርጅት በሱዳን ግጭት ምክንያት 100 ሺ ዜጐች ከሀገሪቱ ሊሰደዱ ይችላሉ ሲል አስጠነቀቀ።

🇸🇩#ሱዳን የመንግስታቱ ድርጅት በሱዳን ግጭት ምክንያት 100 ሺ ዜጐች ከሀገሪቱ ሊሰደዱ ይችላሉ ሲል አስጠነቀቀ። የመንግስታቱ ድርጅት በሱዳን የቀጠለውን ግጭት ተከትሎ

Read More
News

አዲስ ነገር – ሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን ኢምባሲዎቻቸውን መልሰው ለመክፈት ከስምምነት መድረሳቸው ተሰማ፡፡

🇮🇷#ኢራን ሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በየአገሮቻቸው ያሉ ኢምባሲዎቻቸውን መልሰው ለመክፈት ከስምምነት መድረሳቸው ተሰማ፡፡ በቻይና አሸማጋይነት የዛሬ ወር ሁለቱ ሀገራት ከመግባባት

Read More