EthiopiaNews

ሐምሌ 16 ቀን 2015 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ላበረከተላት ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን አስረክቧል፡፡

የክብር ዶክትሬትዋን የተቀበለችው  የሸገር ሬዲዮ መስራች እና ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ይህ የክብር ዶክትሬት በሚዲያው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት ለሚጥሩ የስራ አጋሮች ይሁንልኝ ስትል ተናግራለች።
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ የጥንካሬ ተምሳሌትና በዘርፉ ለበርካቶች አርአያ ለመሆኗ ተገቢ እውቅና ለመስጠት መሆኑን ዩንቨርስቲው  ገልጿል።