በሰዎች ንግድና በህገወጥ ድንበር አሻጋሪነት ከ1ሺ በላይ ሰዎች ተከሰሱ።

በሰዎች ንግድና በህገወጥ ድንበር አሻጋሪነት ከ1ሺ በላይ ሰዎች ተከሰሱ። በሃገር ዓቀፍ ደረጃ ከጥቅምት 2011ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2013ዓ.ም ድረስ የፌደራል እንዲሁም የክልል ዐቃብያንና ፖሊሶች ክስ መስርቷል። በሰዎች ንግድና በህገወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል ከተከሰሱ ከ1183 ሰዎች መሃል 541 ላይ ቅጣት ተላልፏል። ከ2 ዓመት እስከ እድሜ ልክ ጸኑ እስራትም ተፈርዶባቸዋል። ቀሪዎቹ ተከሳሾች ጉዳያቸዉ በፍርድቤት ሂደት ላይ መሆኑን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገልጿል።ምንጭ፡ ተቅላይ አቃቤ ህግ

#What_is_New #አዲስ_ነገር