በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾችን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ይፋ አድርገዋል።

#ግብ ጠባቂዎችፋሲል ገ/ሚካኤል (ባህርዳር ከነማ)ተ/ማሪያም ሻንቆ (ሲዳማ ቡና)ጀማል ጣሰው (አዳማ ከነማ)

#ተከላካዮችደስታ ዮሃንስ (አዳማ ከነማ)አስቻለው ታመነ (ፋሲል ከነማ)ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)አሥራት ቱንጆ (ኢትዮጵያ ቡና)መናፍ ሐወል (ባህር ዳር ከነማ)ሱሌይማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)ያሬድ ባየህ (ፋሲል ከነማ)ረመዳን የሱፍ (ወልቂጤ ከነማ)

#አማካዮችበዛብህ መለዮ (ፋሲል ከነማ)መስዑድ መሀመድ (ጅማ አባጅፋር)አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)ሽመልስ በቀለ (ኣል ጉና)ፍሬው ሰለሞን (ሲዳማ ቡና)ፍፁም ዓለሙ (ባህር ዳር ከነማ) #አጥቂዎችሽመክት ጉግሳ (ፋሲል ከነማ)አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)ሙጂብ ቃሲም (ኣል ሞካስ)ዳዋ ሁቴሳ (አዳማ ከነማ)ጌታነህ ከበደ (ወልቂጤ ከነማ)መስፍን ታፈሰ (ሀዋሳ ከነማ)አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ምንጭ፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።

Telegram: https://t.me/ebstvworldwide

Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ#EBS

70705 Comments1 ShareLikeCommentShare