News

አዲስ ነገር – የመኖሪያ ፈቃድ ያላወጡ ኢትዮጵያዊያን በሱዳን

የመኖሪያ ፈቃድ ያላወጡ ኢትዮጵያዊያን በሱዳን እየታሰሩ ነውእነዚሁ ኢትዮጵያዊያን ፓስፖርት ኖሯቸው የመኖሪያ ፈቃድ ያላወጡ መሆናቸውን በሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ አስታውቋል። ኢትዮጵያዊያኑ ለተለያየ እንግልት እየተዳረጉ መሆኑም ተሰምቷል። በአገሪቱ ሌሎች ፓስፖርት ሳይኖራቸው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በመኖራቸው ፓስፖርት ለመስጠት ኮሚቴ መቋቋሙን ኤምባሲው ተናግሯል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New