አዲስ ነገር – የሲቪል አቪዬሽን ሽልማት

ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዘርፍ ባሳየችው የላቀ አፈጻጸም ከዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ልዩ ሽልማት ተበረከተላት፡፡

ሽልማቱ የተበረከተላት በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ በሚገኘው 41ኛው ዓለም ዓቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ጉባኤ ላይ ነው።

ሽልማቱ በሲቪል አቪዬሽን መስክ ደህንነታቸውን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ስኬት ላስመዘገቡ አባል ሀገራት የሚበረከት ሲሆን ከ193 አባል ሀገራት መካከል የላቀ አፈጻጸም ካስመዘገቡ 5 ሀገራት መካከል አንዷ በመሆን ነው ኢትዮጵያ ሽልማቱን ያገኘችው ።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New