News

አዲስ ነገር – የወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ

ም/ጠ/ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ በአ.አ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ገለጻ አደረጉ።

በሌላም በኩል የኢትዮጵያ መንግስት ተጨማሪ ግጭትን ለማስወገድ እያደረገ ያለውን ጥረት የደገፉ አገራትን አመስግነዋል፡፡አቶ ደመቀ በስም ያልጠቀሷቸውን አካላት የኮነኑት መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ አባላት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ገለፃ ባደረጉበት ወቅት ነው።በዚሁ ጊዜ ቡድኑ በአማራና አፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች እንዳዲስ ጀምሮታል ያሉትን ጦርነት የፌዴራል መንግስት እንደማይቀበለውና በአካባቢዎቹ የሚኖሩ ዜጎችን ከቡድኑ ዳግም ጥቃት ለመጠበቅ ሁሉንም አስፈላጊ እርምጃዎች ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን አመልክተዋል፡፡

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New