ኢ/ር ስለሺ በቀለ የኢትዮጵያን አቌም በአሳማኝና ኃላፊነትን በተሞላ አንደበት ንግግር አድርገዋል ::

አዲስ ነገር በግብጽ ውትወታ በፀጥታው ም/ቤት በተደረገዉ የህዳሴ ግድብ ምክክር ላይ የኢትዮጵያ የውሃ መስኖ ና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ስለሺ በቀለ የኢትዮጵያን አቌም በአሳማኝና ኃላፊነትን በተሞላ አንደበት ንግግር አድርገዋል :: ይህን ታሪካዊ የፀጥታው ም/ቤት ንግግር የአቢኤስ አዲስ ነገር ሙሉ ቃል ወደ አማርኛ በመመለስ ንግግሩን እንድትስሙት አዘጋጅቶታልና እንድትከታተሉት ተጋብዛችሁዋል። በነገራችን ላይ በይፋዊ የዩትዩብ ቻናላችንም ማምሻውን የምንጭነው መሆኑ እንገልፃለን፡፡