የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ አመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃትንና ሸኔ ቡድኖችን በሽበርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዝያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም ህወሃትንና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሃሳብ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡በዚህም ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይንና ሸኔን በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ አጽድቋል፡፡

#አዲስ_ነገር#Whatsnew_ebs