News

የሱዳኑ መሪ አልቡርሃን የጁባ

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታ አልቡርሃን በደቡብ ሱዳን ጉብኝት እያደረጉ መሆኑ ተሰምቷል።

ፕሬዝዳንት አልቡርሃን ባለፉት 2 ወራት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በደቡብ ሱዳን ርዕሰ ከተማ ጁባ ባደረጉት ጉብኝት ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ነው የተነገረው።

የአልቡርሃን የጁባ ጉብኝት በተለይ ፖለቲካዊ ተቀባይነታቸውን ለማጠናከር ያለመ ሳይሆን እንዳልቀረ ዘኢስት አፍሪካን ዘግቧል።