የተመዘገቡ መራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እስካሁን ከ36.9 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ።
ቦርዱ እስከ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ዝርዝር መረጃ ይፋ አድርጓል።
በዚህም እስካሁን ከተመዘገቡት ከ36.9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ውስጥ ወንድ 20,122,32 እና ሴት 16,849,654 ናቸው ተብሏል።
መረጃው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተገኘ ነው።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
