የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

#የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጠት ተጀምሯል።ትምህርት ሚኒስቴሩ ይህንን ፈተና በኦንላይን ለመስጠት አቅዶ የነበረ ቢሆንም ለመፈተኛ የሚውሉ ታብሌት ኮምፒውተሮች ግዢ በወቅቱ ባለመፈጸሙ ወደ ሃገር ውስጥ በጊዜው ለመግባት ባለመቻላቸው ምክንያት ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑ ይታወቃል።ይህንን ተከትሎ በሀገረ አቀፍ ደረጃ የሚገኙ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከዛሬ ጀምሮ ፈተናቸውን እየወሰዱ እንደሚገኙም ተመክቷ።

#አዲስ_ነገር#Whatsnew_ebs