ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ::

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካን አምባሳደር ማይክ ራይነርን አሰናበቱ፡፡

ፕሬዝደንቷ አዲስ ለተሾሙት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ባይደን የጻፉትን የእንኳን ደስ ያሎት ደብዳቤ ለአምባሳደሩ ማስረከባቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡