News

አዲስ ነገር – በሱዳን እየጣለ ያለውን ከባድ ዝናብ

በሱዳን እየጣለ ያለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 75 መድረሱ ተገለጸ።የሀገሪቱ የሲቪል መከላከያ ካውንስል ትላንት ይፋ እንዳደረገው በጎርፍ አደጋው ከሞቱ ሰዎች በተጨማሪ በሌሎች በርካታ ሰዎች ላይ በተለያየ ደረጃ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል። በጎርፍ መጥለቅለቁ ከ12 ሺህ 5 መቶ በላይ ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውም ሲነገር የተለያዩ ተቋማትን ጨምሮ ከ20 ሺህ በላይ ቤቶች በከፊል ጉዳት እንደደረሰባቸው የሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New