አዲስ ነገር – የነዳጅ ቦቴዎች ዘረፋ በመቀሌ
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በመቀሌ ይገኙ የነበሩና 570 ሺህ ሊትር የያዙ 12 የነዳጅ ቦቴዎች በህወሀት ቡድን ተዘፈውብኛል ያለ ሲሆን ነዳጁን በክልሉ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ድጋፍ ፈላጊዎች እርዳታ ለማቅረብ ስለሚገለገልበት የተዘረፈው ነዳጁ በአስቸኳይ እንዲመለስለትም ጠይቋል። ዘረፋውን ከድርጅቱ በተጨማሪ የአሜሪካ መንግስትም በተመሳሳይ አውግዞታል።
የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)
👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00
ዘወትር ቅዳሜ
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት
ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።
አዲስ ነገር / What’s New