News

አዲስ ነገር – የጎርፍ አደጋ በሱዳን

በሱዳን በተከሰተው ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታውቅ ከፍተኛ ዝናብና የጎርፍ አደጋ ሳቢያ በሃገሪቱ ባሉ 6 ከተሞች ላይ የቅድመ ጥንቃቄ ማስጠንቀቂያና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁንም አስታውቋል። የሃገሪቱ የመስኖና ውሃ ሃብት ሚኒስቴር የናይል ወንዝ ፣ ገዚራ፣ ነጭ አባይ ፣ ምዕራብ ኮርዶፋን፣ ደቡብ ዳርፉር እና ካሳላንን ጭምሮ በ6 ክፍሎች ላይ የደረሰውን አደጋ ሳቢያ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን የጥቁር አባይ እና የነጭ አባይ ወንዞች ውሃ መጠን በመጪዎቹ 2 ቀናት ውስጥ እንደገና ሊጨምር እንደሚችል ማስጠንቀቁንም የሱዳን የዜና ወኪል ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New