አዲስ ነገር – ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአልጀርስ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ከቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና ከልዑክ ቡድናቸው ጋር አልጀርስ ሲደርሱ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አይመን ቤን አብዱራህማን አቀባባል አድርገውላቸዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ ደግሞ አልጀርስ በሚገኘው የሰማዕታት ሃውልት የመታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውንና በዚያው የሚገኘውን ሙዚየምም መጎብኘታቸውን ሰምተናል፡፡
የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)
👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00
ዘወትር ቅዳሜ
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት
ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።
አዲስ ነገር / What’s New