LatestNews

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ)

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ)

1. አዲስ አበባ ከተማ – ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን አሸንፏል- አንዷን መቀመጫ አንድ የግል ዕጩ ተወዳዳሪ አሸንፈዋል

2. አፋር ክልል – 8 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደባቸው 6 መቀመጫዎችን በሙሉ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል

3. አማራ ክልል – ምርጫ ከተካሄደባቸው 125 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና በ114ቱ አሸንፏል- አብን 5 መቀመጫዎችን አሸንፏል

4. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ- 9 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- በሶስት የፓርላማ መቀመጫዎች ሰኔ 14 ምርጫ ተከናውኗል- ሶስቱንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል

5. ድሬዳዋ- 2 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- ብልጽግና ፓርቲ አንዱን መቀመጫ አሸንፏል

6. ጋምቤላ ክልል- 3 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- ሶስቱንም ምርጫ ክልሎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል

7. ኦሮሚያ ክልል- 178 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- ምርጫ ከተካሄደባቸው 170 መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና 167ቱን መቀመጫ አሸንፏል- ቀሪ 3 መቀመጫዎችን 3 የግል ዕጩዎች አሸንፈዋል

8. ሲዳማ ክልል- 19 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- 19ኙንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል

9. ደቡብ ክልል- 104 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት- ምርጫ ከተከናወነባቸው 85 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ በ75ቱ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል- ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን አሸንፏል- የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 መቀመጫዎችን አሸንፏል