Career

Join Our Team At

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሥራ ማስታወቂያ (Vacancy Announcement)

ክፍት የስራ ቦታዎች

የሕግና ኮምፕሊያንስ ይዘት ገምጋሚ (Legal & Compliance Content Reviewer)

ብዛት (Positions Needed): 2
Experience: 2+ ዓመት

ተፈላጊ ችሎታ (Required Skills & Experience):

  • በሕግ (LLB) ወይም በሚዲያና ኮሙኒኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።
  • በሚዲያ ሕግ፣ በብሮድካስት መመሪያዎች ወይም በይዘት ቁጥጥር ላይ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ።
  • ዋና ተግባር ፡ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችና ዜናዎች የሀገሪቱን የሚዲያ ሕግ (Media Proclamation) እና የተቋሙን የኤዲቶሪያል ፖሊሲ ማክበራቸውን ማረጋገጥ።

የማርኬቲንግና የንግድ ግንኙነት ባለሙያ (Marketing & Commercial Relations Specialist)

Positions Needed: 1(አንድ)
Experience: 3+ Years

Required Skills & Experience:

  • በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ኮሙኒኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ (በሚዲያ ሽያጭ ላይ የሰራ/ች ይበረታታል)።
  • ዋና ተግባር፡ ከማስታወቂያ ኤጀንሲዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር፣ የሽያጭ ስልቶችን መንደፍ እና የተቋሙን የገበያ ተወዳዳሪነት ማሳደግ።

የቴክኖሎጂ ባለሙያ (IT Specialist - Junior)

Positions Needed: 1(አንድ)
Experience: 0 - 2 Years

Required Skills & Experience:

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜชั่น ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ።
  • ዋና ተግባር፡ ለተጠቃሚዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት (ሃርድዌር እና ሶፍትዌር)።
  • የIT ችግሮችን በፍጥነት መለየት እና መፍታት።
  • የስራ ኮምፒውተሮችን (Workstations)፣ ኔትወርኮችን እና ተጓዳኝ መሣሪያዎችን (Peripherals) ማዋቀር እና መጠበቅ
  • የስርዓት ማሻሻያዎችን (System Updates) እና የሶፍትዌር/ሲስተም ጭነቶችን (Installations) ለማከናወን ድጋፍ መስጠት።
  • የአይቲ ሂደቶችን እና የተከሰቱ ችግሮችን (Incidents) መመዝገብ እና ሰነድ ማዘጋጀት