News

አዲስ ነገር – የበዓል ገበያ በአዲስ አበባ

በዓሉን ሰበብ በማድረግ የምግብ ዘይት እጥረት እንዳይኖር ምርቱ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገባ እንዲሁም በመንግስት የልማት ድርጅቶችና ከሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች እንዲቀርብ እንደሚደረግና እስካሁንም ከ3.5 ሚሊየን ሊትር በላይ ወደ ከተማዋ መግባቱም ተሰምቷል::ለበዓሉ ተብሎ ወደ ገበያው እንዲገባ ከሚደረገው ባለፈ አሁን ላይ በማከማቻ ስፍራዎች ጤፍና የስንዴ ዱቄት በቂ ክምችት መኖሩን ብሎም እንቁላልና ሽንኩርትም ካለው ክምችት ባሻገር በበቂ መጠን እንዲገባ እየተደረገ ስለመሆኑም ተሰምቷል::

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New