LatestNews የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ቢቢሲ በሰበር ዜና አስነብቧል። December 17, 2020 admin የ42 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ማክሮን የበሽታው ምልክት ከታየባቸው በኋላ በተደረገላቸው ምርምርራ ነው በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያስታወቀው። ፕሬዝዳንቱ ለ7 ቀናት እራሳቸውን ያገላሉ ተብሏል።#አዲስ_ነገር #Whatsnew_ebs