EthiopiaLatestNews

ሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጫት የመጀመሪያው ምዕራፍ !!

አዲስ ነገር እንዳደረሰ : – * ሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጫት የመጀመሪያው ምዕራፍ !! የታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ስራ ዛሬ የካቲት 13 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ ተጀመረ ። * ለግድቡ የተገጠሙትን ሁለት ተርባይኖች ሰሞኑን በውሃ የማንቀሳቀስ ሙከራ ሲደረግ ከቆየ በኋላ ነው ዛሬ በይፋ የተጀመረው ። * ግድቡ እስካሁን ለሁለት ተከታታይ ክረምቶች ውሃ ማቆሩ ይታወቃል። * የግድቡን የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሂደት በይፋ ያስጀመሩት ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ ሲሆኑ የቀድሞ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ተገኝተዋል።

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።

Telegram: https://t.me/ebstvworldwide

Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision