EthiopiaNews

በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነው ዲጂታል ክፍያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች መሆኑ ተነገረ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን ውስጥ 70 በመቶ የሚሆነው የገበያ ድርሻ በንግድ ባንክ የተያዘ ነው መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተነገሩ።

ፕሬዚዳንቱ ትናንት በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚንቀሳቀሰው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን 90 በመቶ የሚሆነው ባንኩ በዘረጋው ዲጂታል የክፍያ ስርዓት መሆኑን ገልፀዋል።

አቤ ሳኖ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 22.24 ትሪሊየን ብር የግብይት መጠን ያላቸው 3.48 ቢሊዮን ዲጂታል ግብይቶች መከናወናቸውን ተናግረዋል።

#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews