6ኛው አገራዊ ምርጫ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

በ6ኛው አገራዊ ምርጫ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ምርጫው ከሚከናወንባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በአዲስ አበባ አበባ ከተማ 23 የምርጫ ክልሎች እና1825 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን 18 የፖለቲካ ፓርቲዎችም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤት እጩዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ በከተማዋ ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎችም ለመራጭነት የተመዘገቡ ሲሆን በዛሬው እለትም በተመዘገቡበት ጣቢያዎች እየሄዱ ይወክለናል የሚሉትን እንደሚመርጡ ይጠበቃል፡፡

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።