InternationalNews

ባንግላዲሽ

ለሳምንታት በተካሄደው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ4 መቶ ማለፉ ተነግሯል፡፡

ትላንት በተካሄደው ተቃውሞ ብቻ በትንሹ 1 መቶ 9 ሰዎች መገደላቸውና አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4 መቶ 9 መድረሱን የኤ ኤፍ ፒ ዘገባ ያሳያል፡፡በትላንቱ ተቃውሞ በሰው ህይወት ላይ የደረሰው ጉዳት ተቃውሞው ከተቀሰቀሱ ወዲህ እጅግ ከፍተኛው ጉዳት ነው ተብሏል፡፡