አዲስ ነገር – በህገወጥ መንገድ ማላዊ የገቡ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች

በህገወጥ መንገድ ማላዊ የገቡ ከመቶ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ መሆናቸው ተነገረበዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይኦኤም ድጋፍ የኢትዮጵያና የማላዊ መንግስት በመተባበር ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።በማላዊ በእስር ላይ ነበሩ የተባሉት 112 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞቹ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በተደረገው ስራም በትላንትናው እለት 53 ስደተኞች የተመለሱ ሲሆን በዛሬው እለትም 58 ስደተኞች ለመመለስ መዘጋጀታቸው ማላዊ ናያሳ ታይምስ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New