News

አዲስ ነገር – የዩክሬን የጥራጥሬ እህል ወደ ኢትዮጵያ

ዩክሬን ከ23 ሺህ ቶን በላይ የጥራጥሬ እህል ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ መዘጋጀታቸውን ተገለጸብሬቭ ኮማንደር የተባለችው ጥራጥሬ የጫነችው የዩክሬን መርከብ ኢትዮጵያ ጭነቱን ወደ ምታራግፍበት ወደብ ትሄዳለችም ተብሏል።ዩክሬን በተባበሩት መንግስታት እና በቱርክ አስማሚነት በተደረገው ስምምነት መሰረት በጥቁር ባህር የነበረውን እህል ለመላክ መዘጋጀቷን በትላንተናው እለት አስታውቃለች ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New