አዲስ ነገር – ተጨማሪ 110 አውቶብሶች

የአ አ ከተማ አስተዳደር ሕዝብን የሚያጉዙ ተጨማሪ 110 አውቶብሶች ገዛሁ አለ

አውቶብሶቹ በከተማዋ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት ለማቃለል ያግዛሉ የተባለ ሲሆን የአንበሳና የሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አጋልግሎቶችንም ያሳድጋሉ ተብሏል።ተሽከርካሪዎቹ በአለም ባንክ ድጋፍ የተገዙ ናቸው ።በመጪው አመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩም የከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New