News

አዲስ ነገር – ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ አረፉ።

የእንግሊዟ ንግሥት ኤልሳቤጥ II ከ70 ዓመታት የንግስና ዘመን በኋላ በ96 አመታቸው ማረፋቸው ይፋ ተደርጓል።በዛሬው እለት ስለ ጤናቸው ስጋት እንዳለ በባለሙያዎች ተነግሮ እንደነበር የሚታወስ ነው።ንግሥቲቱ በ1952 ወደ ዙፋኑ የመጡ ሲሆን ከፍተኛ ማኅበራዊ ለውጥ አምጥተዋል ተብሎ ይነገርላቸዋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New