አዲስ ነገር – ኢትዮጵያ የተመረጠችበት ም/ቤት

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ም/ቤት አባል ሆና መመረጧ ተነገረ፡፡

ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና የተመረጠችው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ ኢትዮጵያን በመወከል በተሳተፉበትና በካናዳ ሞንትሪያል በመካሄድ ላይ በሚገኘዉ 41ኛዉ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ኢትዮጵያ ለካውንስሉ አባልነት ከአፍሪካ ከተመረጡት ና በአለም ላይ በአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ስምና ዝናን ካተረፉ 36 አባል ሀገራት ውስጥ በመካተት የድርጅቱ የምክር ቤት አባል ትሆናለች ማለት ነው፡፡

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New