አዲስ ነገር – የግብርና ምርቶች መለያ
9 የግብርና ምርቶች ብራንድ ተሰጣቸው የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እንዳስታወቀው ምርቶቹ በህብረት ስራ ማህበር አባላት የሚመረቱ ናቸው::
ምርቶቹም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለውዝ የአፍዴራ ጨው የአፋር ቴምር የቦንጋ በግ የሀላባ ቀይ ዛላ በርበሬ የሀረሪ አንባ ንጉስ ማንጎ የመቂ ባቱ ሽንኩርት የአፍዴር ነጭ ፍየል የሶማሌ ቀላፎ ሽንኩርት መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል::የግብርና ምርቶችን ብራንድ ማድረጉ ምርቶቹ ከሀገር ተሻግረው በዓለም ገበያ ቀርበው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያደርጋልም ተብሏል::ከዚህ ባሻገር አምራቾች የሚገጥማቸውን የዋጋ ተመን ችግር ለመፍታት የምርት ማስቀመጫና የትራንስፖርት ሳንካዎች ላይ መላ ለመዘየድ ይረዳል ተብሏል።
የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ
👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)
👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00
ዘወትር ቅዳሜ
👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት
ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።
አዲስ ነገር / What’s New