News

አዲስ ነገር – 10 ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች

10 ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ 2 አመታት ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ ይህ አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ ተቋም ለመፍጠር የሚያግዝ ነው መባሉን ሰምተናል።እንዲሁም ዩንቨርሲቲዎች ከንግዱም ማኅበረሰብ፣ በምርምርና በማማከርና ከመንግስት ገቢ እንዲኖቸው የሚያደርግ ነው ተብሏል። እንዲሁም ውጤት ይዘው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎችን እንደገና የመፈተን ነፃነት እንደሚኖራቸውም ተመላክቷል። በዚህም በቀጣይ አመት 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ዝግጀቱን ማጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New