Sports

EBS SPORT – ኢትዮጵ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና

በ19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ደማቅ ውጤት አስመዝግባለች፡፡ በኮሎምቢያ ካሊ ከሀምሌ 25 እስከ 30 በተደረገው የወጣቶች አትሌቲክስ ኢትዮጵያ 12 ሜዳልያዎችን ስታገኝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ከአለም ደግሞ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ በሁለቱም ጾታዎች በ19 አትሌቶች በ10 ውድድሮች 6 ወርቅ ߹ 5 ብር እና አንድ የነሃስ በአጠቃላይ 12 ሜዳልያዎችን ማስመዝገብ የተቻለ ሲሆን ከ800 ሜትር እስከ 5 ሺህ ሜትር ባሉ ውድድሮች ለፍጻሜ የቀረቡ አትሌቶች ኢትዮጵያን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የተባለውን ውጤት በአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስገኝተውላታል፡፡

የኢቢኤስ የአዲስ ነገር / What’s New መረጃዎችን በሚከተሉት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከታተሉ::

ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ

👉 የማለዳ ዜና ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት እስከ 2:00 / በድጋሚ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:30 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት (በቀጥታ)

👉 የምሽት ዜና ከምሽቱ 1:30 እስከ 2:00

ዘወትር ቅዳሜ

👉 የእኩለ ቀን ዜና ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 8:00 ሰዓት

ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች በፍጥነት እና በየእለቱ ይዘገቡበታል።

አዲስ ነገር / What’s New